News
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ ...
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን ...
በፀረ - ሽብር እንቅስቃሴ ለአፍሪካ አጋር የነበሩ እንደ ፈረንሳይ የመሳሰሉ ምዕራባዊያን ሀገራት አካባቢውን ጥለው መውጣታቸው ሩሲያ ወታደራዊ ተሳትፎዋን በአካባቢው ላይ እንድታጠናክር እገዛ እያደረገላት ነው ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ። ሩሲያ ...
በአንድ በኩል ስለ ራስ የሚኖር ከልክ ያለፈ የታላቅነት ስሜት እና ከልክ ያለፈ አድናቆት የመሻት አባዜ፤ በሌላው በኩል ደግሞ በሌሎች ሰዎች ላይ ተረማምዶ ራስን የማበልጸግ ፍላጎት እና ለሌሎች ስቃይ ደንታ ቢስ በመሆን ከጉዳታቸው ለማትረፍ መወጠን ...
በኢትዮጵያ የሚካሄዱትን ግጭቶች ለማስቆም እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወጣቶችን በግጭት አፈታት ሂደቶች ውስጥ በንቃት ማሳተፍ ወሳኝ እንደሆነ በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። በአፋር ክልል ተወልዳ ያደገችው እና በክልሉ የተካሄዱ ጦርነቶች ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...
መንግስት ባለፉት ስድስት አመታት ለበጎ ፍቃድ ስራዎች ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ይገልጻል፡፡ ይሁንና ስራዎቹ በክረምት ብቻ የሚሰሩና አብዛኛውን ህዝብ አሳታፊ በሚሆን መልኩ እየተሰሩ አይደለም በሚል ቅሬታ ይነሳል፡፡ የሴቶችና ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results